Sie sind auf Seite 1von 3

መልሀቅ ውሀ ውስጥ ኖረ እንጂ መቼ ዋና ተማረ

12.ብማርም ባልማርም መመረቄ አይቀረም

13.እኔ ያሰቡኩት ለአንድ ባርኔጣ ይሄ ሁሉ ጣጣ

14.ትምህርት ሊገባኝ ሲል አለቀ ፒያንኪ ተዋስያ

15.ደሞ ለቂጣ እጅ መታጠብ

16.እሰይ እሩጫዬን ጨረስኩ

17.እድል እንጅ እውቀት አላነሰንም

18.ባዘምም አልወደኩም ግን አዘንኩባችሁ፡ ( ለጎበዝ ተማሪዎች)

19.ድንግልናዬን ይንሳኝ በ 2.00 ተመረኩኝ

20.መብሰሉ ላይቀር ማገዶ ፈጀ።

21.ጫማዬ ብታልቅም መመረቋ አልቀረም ቤተማሪያም ገበረወልድ ገብረመድሕን

22.ታዘብሁሽ A+ ደስ አይበለሽ F ምስጋና ይሁን ለC


23.ke flagote yemegemeriyaw yhe neber be e/r fekd
24.ከምሥር ያላቀከኝ ጌታ ዘም ነገድ የጎርፉ ልጅ

25.እረ ባካቹ መጫር ለክብሪት


26.Sew hogne gebch feyel hogn wotahu.
27.Non Cafe መሆኔን ለ Meal Carዴ ንገሯት?

28.ለአንድ ዲግሪ 360 ዲግሪ...

29.በሩጫ ዘመኔ ውሃ ላቀበለኝ ሁሉ አመሰግናለው

30.ከገደል ሥር ሲጠብቁኝ ከሰገነት ሜዳ አገኘሁዋቸው።

31.በአዉሎ ንፋስ መካከል ሻማዬ በራች

*** የግቢ ጥቅሶች *** ✉ ✉ ✉

1.ፍቅር ለሁሉ በየክላሱ የሚዘገን ኮመን ኮርስ

አይደለም ፡፡

2.ስልጣን እናቋንጣ ቢሰቀልም ይወርዳል ፡፡

3.ፍሬሽ ሲጠግብ ሲኔር ይጠብሳል፡፡

4.ብላ ያለዉ ተማሪ ቲከር ይጃለሳል፡፡


5.ለመኮረጅ ብየ ብቀርበው የሰብለን ፍቅር መሰለው

6.ከጭንቅላት ማነስ ይሻላል ደም ማነስ

7.ሴቶች ሁሉ አትክልት ቢሆኑ ኑሮ ሌክቸረሮች ሙሉ ሞዴል አርሶ አደር ይሆኑ ነበር፡፡

8.ትረፊ ያላት ነፍስ በአጤሬራ ትድናለች፡፡

9.ለችከላ ብላት ለችክ አማራት

10.ሹገር ዳዲዎች ባይኖሩ ኑሮ ተሜ ፆመኛ ነበር፡፡

11.አንተን ከማስተማር ፕሮፊሰር ማደደብ ይቀላል፡፡

12.ለኮብልስቶን እስከ ኒውተን

13.በግ ተራ ባይኖር አልጋ በዶላር ነበር

14.ተሳም ያለው ከንፈር ከክላስ ፎርፎም ይወጣል ፡፡

15.አራዳ ሲያረጅ" ድጌን "ነውር ነው ይላል ፡፡

16.እባከዎ ካልሲዎ ላይ ውሃ ይድፉበት፡፡

17.በለስ ሲቀና ድድ ማስጫ ላይ መብራት ይጠፋል፡፡

18.ዛሬን በአጤሬራ እና በውሸት፣ነገን በሙስናና በሪፖርት፡፡

19.ለመረገም መመረቅ

20.የሰው እንጂ የምግብ በየአይነት አናውቅም፡፡

21.አሳይመንትን በ 1ለ5እና በልማት በድን፣ካፊን በ 1ለ1

22.ደፍሮ ያፈቀረ እና ትግል የገጠመ ወድቆ

አይወድቅም ፡፡ቢወድቅም ፍራሽ ላይ ስለሆነ ቶሎ

ይነሳል ፡፡

ከተመራቂ ተማሪዎች last word ዘና ያደረጉኝ

1☞ ሳይማር ያስተማረኝን መንግስት ከልብአመሰግናለሁ።

2☞የሚረዳኝ የለምና ስራ ፈልጉልኝ።

3☞ ሳይማር ያስተማረኝን መምህሬን አመሰግናለሁ።

4☞ሳልሸከመው የከበደኝ ነገር ሰው ብቻ ነው።

5*- ስማር ያሽሟጠጡ ሊበሉ ቤት መጡ፣

6*- መመረቄን ንገሩት ለ A+.....

7*- ልጠርብሽ ነው!! (ኮብል ስቶን)


8*- ሰፊው ህዝብ ሆይ የተማረ ይግደለኝ አላልክም? ይኸው

መጣሁልህ፡፡

9*- ከንግዲ በሃላ ደና ሁን በግ ተራ

Das könnte Ihnen auch gefallen