Sie sind auf Seite 1von 5

ቀን

ለአብአላ ስትሪንግ ኮሚቴ


አብአላ
ጉዳዩ፡ የአብአላ ወረዳ ቴክኒክ ኮሚቴ ስለ UNDP የፕሮጀክት ስራዎች (Activities)
በተመለከተየደረሰበትን የውሳኔ ሃሳብ ስለማሳወቅ
እንደሚታወቀው የአከባቢ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስተር ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት
ፕሮግራም (UNDP) ጋር በመተባበር Integrated Landscape Management to Enhance
Food Security and Ecosystem Resilience in Ethiopia ፕሮጅክትን ተግባራዊ
እየተደረገባቸው ከሚገኙ አስራ ሁለት ወረዳዎች አንዱ አብአላ መሆኑ ይታወቃል ፡፡በዚህም መሰረት
ፕሮጀክቱ በ 2011 ዓ.ም በጀት አመት ሁለተኛው ሩብ አመት ላይ ለሚከናወኑ የፕሮጀክት ስራዎች
ማከናወኛ የሚውል በጀት አያይዞ የላከ ቢሆንም አንዳንዶቹየተላኩት ተግባራት ከተመደበላቸው በጀት በላይ
ብዙ ገንዘብ የሚጠይቁና ከወረዳችን ተጨባች ሁኔታ አንፃር ባለው አጭርጊዜ ውስጥ ተከናውነው ውጤት
ሊያሳዩ እንደማይችሉ ግልፅ ነው፡፡

ስለሆነም የወረዳው የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት እያንዳንዱ የፕሮጀክት ስራየሚያስፈልገው በጀት እና ጊዜ፣
ቢሰራ ለህ/ሰቡ የሚኖረው ጠቀሜታ፣ የመተግበር ቀላልነት ፣ የችግሩ አንገብጋቢነት እና ሌሎች መመዘኞዋች
ግምት ውስጥ በማስገባትበጥልቀት ከተወያዩናከገመገመሙ በሀላ ከስር የተዘረዘሩትን የፕሮጀክት
ስራወች(Activities) በጀት ታጥፎ ለአብአላ ከተማ አከባቢ ጥበቃና ደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ስራ እንዲውል
በሙሉ ድምፅ ተስማምው ወስነዋል ፡፡
Integrated Landscape Management to Enhance Food Security and Ecosystem Resilience in
Ethiopia

Activity description

Ser. Activity description Unit target Budget alloted


No
1 2.1.1.2. Conduct training to 120,000 HHS and
development workers to work on site specific
watersheds development activities on selected
landscapes participating woreda and kebele level
stakeholders
2 2.1.1.3. Support 120,000 hhs technically and
materially for watershed and landscape
development work
3 Action 2.1.2.2. Support 120,000 HH producers
through modern extension system and input
supply to increase diversified agricultural
products at landscape level
4 Action 2.1.2.3. Support 15 model farmers from
each woreda on different livelihood activities to
develop on farm demonstration sites at landscape
level
5 Action 2.1.2.4. Organize farmers to farmer’s
extension through exchange visits and on farm
demonstration site visit for 12 woredas
Total budget

ስለ አዲሱ የፕሮጀክት ስራ አጭር መግለጫ


1. የአከባቢ ጥበቃ እና ደረቅ ቆሸሻ ማስወገድ ስራ ለምን አስፈለገ

መግቢያ
ቆሻሻበአግባቡካልተያዘናካልተወገደአካባቢያዊ፣ማህበራዊናኢኮኖሚያዊችግሮችንይፈጥራል ::
በከተሞችንየቆሻሻክምርማየትእየተለመደየመጣጉዳይነው፡፡
የመንገድግራናቀኝ፣የውሃመውረጃቦዮች፣ወንዞችእንደህጋዊየቆሻሻማጠራቀሚያ / መድፊያ /
ቦታተወስደውእየተከማቸባቸውይገኛሉ፡፡
ይህተግባርደግሞበሰውናበእንስሳጤናላይችግርከማስከተልአልፎየከተማችንመጥፎገፅታ / ማሳያእየሆነመጥቷል፡:
ንፁህ፣አረንጋዴናለነዋሪዎችምቹመሆንየከተሞችእድገትማሳያነው፡:
ምንምእንካንበከተማችንየተወሰኑየቆሻሻአወጋገድንስርዓትጅምርቢኖርምየሚፈለገውንግብለመድረስገናብዙስራይጠይቃል፡፡
ቆሻሻማለትምንማለትነው ?
ቆሻሻማለትአንድንየተፈጥሮወይንምስውሰራሽሃብትጠቀሜታላይበማዋልሂደትውስጥአላሰፈላጊሆኖየሚፈጠርነው፡፡
ይሁንእንጅበአንድየተጠቃሚክፍልቆሻሻተብሎየተሰየመውለሌላውተፈላጊጥሬእቃሆኖሊወሰድይችላል / ስራላይሊውል /
ይችላል፡፡
የቆሻሻመፈጠሪያምክንያቶች
 የህዝብቁጥርባልተመጣጠነሁኔታማደግ
 የኢንዱስትሪውክፍለኢኮኖሚናየከተሞችከመቸውምበተለየሁኔታእየተስፋፉመሄድ
 ልቅየተፈጥሮሀብቶችአጠቃቀም፣የግንዛቤማነስወ . ዘ . ተ . ናቸው
ቆሻሻበአግባቡባለመያዙ ምክንያት በከተማችን እተከሰቱያሉ ችግሮች
 በሰውናበእንስሳትጤናላይችግርያሰከትላሉ ለምሳሌ አተት፣ ጉንፋንና ፣አስም ወዘተ…..
 የዝናብውሃመውረጃቱቦናቦይበመዝጋትፍሳሽናጎርፍወደመንገድናሰፈሮችእንዲወጣያደርጋል፡፡
ይህምየጎርፍአደጋናመንገድእንዲበላሽያደርጋል
 የተባይናአይጥመራቢያይሆናል፣
 በቀላሉበእሳትሊያያዝናአደጋሊያሰከትልይችላል .
 የከተማእይታውበትያበላሻል፣
 የቱሪስትመስህብንይቀንሳል፣
 ሽታይፈጥራል፣
 የተፈጥሮሃብትመጎሳቆል / የውሃመበከል፣የእፅዋትመመረዝ፣የአፈርብክለት / ይፈጠራል

2. ስራውን ለመተግበር መደረግ ያለባቸው የትግበራ ስልቶች

 የግንዛቤማስጨበጫፓነል ውይይትማዘጋጀትለተለያዩየህ/ሰብክፍሎችእናአመራሮች
 የቆሻሻአሰባሰብ
 የቆሻሻአጓጓዝ
 የቆሻሻአወጋገድ
 በቆሻሻአስተዳደርላይበከተማአስተዳደርእናሌሎችተቋማትመካከልሊኖርስለሚገባተቋማዊአደረጃጀት፡፡
 የመስክ ጉብኝት ማካሄድ(በቆሻሻ የተበከሉ ቦታዎችን ለመለየት)

 የግልጽዳትድርጅቶችንተሳትፎማሳደግ
 ዘመናዊየገንዳማስቀመጫ (ፕላትፎርሞች) ማሰራት
 ቤትለቤትናበከተማውውስጥከሚገኙክፍትቦታዎችቆሻሻንመሰብሰብ፡፡
 በተጨማሪመንግስታዊናመንግስታዊካልሆኑድርጀቶች፣ከሆቴሎችመሰብሰብ
 ከቤትለቤትናበክፍትቦታዎች፣በመንገዱዳርየወደቀቆሻሻዎችበየሳምንቱ፤ከድርጀቶችበየቀኑ፤ከሆቴሎችበየ 3
ቀኑይሰባስባል፡፡
 ቤትለቤትየሚሰበሰበውቆሻሻበ 2 መንገድበቤትውስጥይጠራቀማል፡፡በቀላሉየሚበሰብስናየማይበሰብስ፡፡
 በቀላሉየሚበሰብሰውለተፈጥሮማዳበሪያጥቅምእንዲውልይደረጋል፡፡
 የከተማግብርናማካሄድ
1. ተጨማሪገቢለማግኘት
2.
ከደረቅቆሻሻየሚገኝብስባሽወደተፈጥሮማዳባሪያነትበመለወጥምርትናምርታማነትመጨመር፤የጓሮአትክልቶችንበመዝ
ራትለከተማህብረተሰብማቅረብነው፡፡
 ደረቅቆሻሻየ “ መ “ ህጎችንመተግበር
ህብረተሰቡየደረቅቆሻሻለመከላከልናለማሰወገድመሰረታዊአራቱየ " መ " ህጎችመሰረትበማድርገመንቀሳቀስያሰፈልጋል፡፡
1) መቀነስ፡ -ቆሻሻንከምንጩመቀነስ (የመድፊያቦታላይየሚያመጠውንጫናይቀንሳል
2) መልሶመጠቀም፡ -የሚጣለውንቆሻሻከውስጡጠቃሚነትያላቸውንበማውጣትበቀጥታ /
የተወሰነለውጥአድርጎመለሶመጠቀም
3) መለወጥ፡ -ደረቅቆሻሻንወደሌላአይነትጠቃሚነገርለውጦመጠቀም፡
4) መቅበር፡- በመጨረሻእነዚህን 3 ቱንከተጠቀምንበኃላየቀረውንማቃጠልናመቅበር

3. ከስራው የሚጠበቁ ውጤቶች?


 ፅዱ፣ ውብ እና ለንሮ አመቺ ከተማ መፍጠር
 የስራ እድል መፍጠር
 የህዝብ ተሳትፎ ማጠናከር
 የስራው ተሳታፊዎች የደረቅናየፈሳሽቆሻሻአወጋገድናአያያዝዘዴዎችንልምድ
በመቅሰምበስራላይለመተርጎምየሚያስችላቸውንክህሎትይቀስማሉ፡፡
o አንድወጥናቋሚሆነየደረቅቆሻሻአወጋገድስርአት ይዘረጋል፡፡
o የደረቅቆሻሻአወጋገድቀጣይነትባለውመልኩይተገበራል
o ተመሳሳይችግሮችንበጋራናበቅንጅትሊፈቱየሚችሉበትንዘዴጥሩ ተመክሮ ይገኛል፡፡
o ደረቅቆሻሻከቆሻሻነትአልፎየአገርሀብትሊሆን እንደሚችል ግንዛቤ ይፈጠራል፡፡
o በደረቅቆሻሻአሰባሰብናአወጋገድላይየህዝብተሳትፎያለውንጠቀሜታይረዳሉ፡፡
o ከሚገኘውልምድበመነሳትሌሎች ቀበሌዎች ጽዱናውብለማድረግራስተነሳሽነትእንዲኖር ያደርጋል፡፡
o ስለላንድፊል /Land fill/ አያያዝበተጨባጭትምህርትይገኛል፡፡
o ስለጋራመፀዳጃናመንገድጽዳትግንዛቤ ይሰፋል፡፡
o ስለደረቅቆሻሻራሳይክሊንግ /መልስጥቅምላይማዋል/ ስለአለያየት /Sorting/
እናባዮጋዝአሰራርላይበቂግንዛቤይገኛል፡፡

Das könnte Ihnen auch gefallen